የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ችግር የኢትዮጵያን 16 በመቶ የልማት ውጤት እንደሚያሳጣ ተነገረ

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን የተከናወነ ሁሉን አቀፍ የልማት አመላካች ጥናት፣ የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ችግር 16 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ልማት ውጤት እንደሚያሳጣ፣ አመላከተ፡፡ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን አሰናጅነት መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የሥርዓተ ፆታ አለመመጣጠን እያስከፈለ ያለውን ዋጋ መሠረት በማድረግ ጥናት ያቀረቡት፣ የአሶሴሽኑ የሪሰርችና ፕሮግራም ዳይሬክተር ደግዬ ጎሹ (ዶ/ር)፣ 16 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ … Continue reading የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ችግር የኢትዮጵያን 16 በመቶ የልማት ውጤት እንደሚያሳጣ ተነገረ