በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን በዓመት እስከ አራት ቢሊዮን ዶላር ያሳጣል ተባለ

ሴቶች ምንም እንኳን የኅብረተሰቡን ግማሽና ከዚያም በላይ ቁጥር እንደሚይዙ ቢታመንም እስካሁን በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካው መስክ ያላቸው ተሳትፎና ተጠቃሚነት ከወንዶች ጋር ሲነጻፀር ወደ ኋላ እንዲቀሩ አድርጓቸዋል እየተባለ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች ባደጉም ሆነ በማደግ ላይ ባሉ አገሮች ሴቶች ለኢኮኖሚ የሚያደርጉት አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በተለይም በኢትዮጵያ ሴቶችን በንግድ ሥራዎች ላይ ያላቸውን ስኬት ከወንዶች … Continue reading በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን በዓመት እስከ አራት ቢሊዮን ዶላር ያሳጣል ተባለ