Thursday, June 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅጉዞና ቱሪዝምን ያስተሳሰረው የዓረቢያን ዓውደ ርዕይ

ጉዞና ቱሪዝምን ያስተሳሰረው የዓረቢያን ዓውደ ርዕይ

ቀን:

የዓለም አቀፍ የጉዞ፣ የቱሪዝምና የመስተንግዶ ባለሙያዎች ኢንዱስትሪዎቻቸውን  የሚያስተዋውቁበት ግዙፍ ኤግዚቢሽን (ዓውደ ርዕይ) ከሚያዝያ 23- 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር ተካሂዷል፡፡ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ 2000 የንግድ ተቋማት አገልግሎታቸውንና ምርቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት ኤግዚቢሽን ዓረቢያን ትራቭል ማርኬት ይባላል፡፡ 

በኤግዚቢሽኑ ከ150 አገሮች የመጡ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ሲሆን፣ ከ34 ሺሕ በላይ ጎብኚዎችም ታድመውበታል፡፡ ለ30ኛ ጊዜ በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር እየተካሄደ ባለው ኤግዚቢሽን በጉዞ፣ በቱሪዝምም፣ በመስተንግዶ (ሆስፒታሊቲ) እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነው፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ

የአዛርባጃን ኤምባሲ  የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ...

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...