Saturday, September 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናበተጋነነ የክፍያ ጭማሪ ምክንያት ትምህርትቤቶችና ወላጆችን ለሁለት ተከፈሉ

በተጋነነ የክፍያ ጭማሪ ምክንያት ትምህርትቤቶችና ወላጆችን ለሁለት ተከፈሉ

ቀን:

የግል ትምህርት ቤቶች ለ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የጠየቁት ከፍተኛ የክፍያ ጭማሪ ወላጆችና ትምህርት ቤቶች ለሁለት ተከፍለዋል።
በአዲስ አበባ ካሉ 1558 የግል ትምህርት ቤቶች፣ ጭማሪውን ለማድረግ ፍላጎት ያሳዩት 1253 ትምህርት ቤቶች ቢሆኑም፣ 1031 ትምህርት ቤቶች ብቻ ከወላጆች ጋር ስምምነት ላይ ቢደርሱም 226ቱ መስማማት እንዳልቻሉ፣ የትምህርት ስልጠናና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።

ባለስልጣኑ ይህንን ያስታወቀው ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።
የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ እንደገለፁት፣ በአዲስ አበባ ከሚገኙት 1558 የግል ትምህርት ቤቶች 1253 የክፍያ ጭማሪ ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል ። 226 ትምህርት ቤቶች ጋር መግባባት ላይ መድረስ ያልተቻለ ቢሆንም፣ በቀጣይ መግባባት እንዲፈጠር ባለስልጣኑ ውይይት የሚያደርግ መሆኑን አስረድተዋል ።

በሌላ በኩል ከ2016 ዓም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ማንኛውም የግል ትምህርት ቤቶች ከወርሃዊ ክፍያ ውጭ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ጭማሪ ማድረግ እንደማይችሉ አክለው ገልፀዋል ። በአሁኑ ወቅት ጭማሪ ለማድረግ መግባባት ላይ የደረሱት ትምህርት ቤቶች፣ ከ20 በመቶ ጀምሮ ጭማሪ ለማድረግ መወሰናቸውን አቶ ዳኘው ተናግረዋል ።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...