Thursday, September 21, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅበቃኝ ባይ አዕምሮ ያለው ሰው

በቃኝ ባይ አዕምሮ ያለው ሰው

ቀን:

አንበሳ ምድማዱ ላይ እንደተኛ በረሃብ ይሞታል እንጂ የውሻን ትራፊ አይበላም፡፡ በረሃብ ቸነፈርንና ችግርን ቻል፡፡ ከርካሽ ሰው ዕርዳታ በመጠየቅ ክብርህን በፍጹም በገዛ ራስህ አትጣ፡፡ መልካም ሥነ ምግባር የሌለውን ሰው እርሳው፤ እንዲሁም ዋጋ ቢስነቱን ዕወቅ፡፡ ወደ ልመና የሚያደላ ሰው በሕይወት እስካለ ድረስ ምን ጊዜም ለማኝ ነው፡፡ በቃኝ ባይ አዕምሮ ያለው ሰው ሁልጊዜ የተከበረ ነውና ስግብግብ አትሁን፡፡  የጉልበትህ ውጤት የሆነ ሆምጣጤና ጎመን ከባለሥልጣን እንጀራና ዝግን በእጅጉ ይበልጣል፡፡ በራስ መተማመን በሌለበት ቦታ አክብሮት የለም፡፡ አክብሮት በሌለበት ቦታም በራስ መተማመን ሊኖር አይችልም፡፡ (ሄንሪ ጊልስ)

  • ባይለየኝ ጣሰው ‹‹የሶኖዲ ጥበቦች›› (2004)
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...