Friday, September 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

እቴጌ ሆቴል ድሮና ዘንድሮ

ትኩስ ፅሁፎች

በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በ19ኛው ምዕት ዓመት ማብቂያ በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያው ሆቴል ተመሠረተ፡፡ ሆቴሉን ያቋቋሙት እቴጌ ጣይቱ ሲሆኑ፣ የሆቴሉም መጠርያ እስከ 1967 ዓ.ም. ሥርዓተ ዘውዱ እስኪያከትም ድረስ፣ ‹‹እቴጌ ሆቴል›› ይባል ነበር፡፡ ደርግ ሥልጣኑን ሲጨብጥ ‹‹አውራሪስ ሆቴል›› ቢለውም፣ ከ17 ዓመት በኋላ በመሥራቿ ስም ጣይቱ ተብሎ ተሰይሟል፡፡ ፎቶዎቹ የሆቴሉን የ1900 ዓ.ም. እና የቅርብ ዘመን ገጽታ ያሳያሉ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች