Thursday, September 21, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅእንደወጣች የቀረችው የ‹‹ደሴ›› ጢያራ

እንደወጣች የቀረችው የ‹‹ደሴ›› ጢያራ

ቀን:

ከሰማንያ ሰባት ዓመት በፊት፣ ከፋሺስት ጣሊያን ሠራዊት ጋር  እየተካሄደ የነበረው  ጦርነት  በሚያዝያ መገባደጃ  አዲስ አበባ ከተማ ይደርሳል። አስቀድሞ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት ጀርመናዊውን ፓይለት ሉድቪግ ዌበርን ‹‹ደሴ››  የተባለችውን ‘ጀንከርስ ደብሊው 33ሲ’ ትንሽ አውሮፕላንን (ጢያራ) ይዞ ወደ ሱዳን እንዲበር ያዘዋል። አብራሪው ሚያዝያ 25 ቀን 1928 ዓ.ም.  ደኅንነቱ የተጠበቀ ነው  ወደ ተባለው የብሉ ናይል ግዛት ያየር ማረፊያ፣  ኤር ሮዝሬስ ቢቃረብም በሰላም ለማረፍ አልታደለም። ነዳጅ በማለቁና  ሞተሩ በመጥፋቱ አብራሪው ድንገተኛ ለማረፍ  ቢሞክርም  ከኤር ሮዝሬስ በስተደቡብ በሚገኝ በረሃ አካባቢ
ከመከስከስ ግን አልተረፈም።   አብራሪው ምንም ጉዳት ባይደርስበትም  አውሮፕላኗ ግን ከጥቅም ውጭ በመሆኗ የሮያል አየር ኃይል በአካባቢው  ለሚገኝ ቆራሌው ሽጧታል።

እንደወጣች የቀረችው የ‹‹ደሴ›› ጢያራ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

– ምንጭ፣  ቢሮ ኦቭ ኤርክራፍት አክሲደንትስ አርካይቭስ

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...