Tuesday, October 3, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹በጂቡቲ እና በኬንያ መካከል ላለው የንግድ ልውውጥ በአሜሪካ ዶላር የምንገበያየው ለምንድነው?››

‹‹በጂቡቲ እና በኬንያ መካከል ላለው የንግድ ልውውጥ በአሜሪካ ዶላር የምንገበያየው ለምንድነው?››

ቀን:

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ፣ መሰንበቻውን በጂቡቲ ፓርላማ ንግግር ሲያደርጉ የተናገሩት፡፡ የአሜሪካ ዶላር በጂቡቲና በኬንያ መካከል ላለው የንግድ ልውውጥ አካል መሆን የለበትም ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ በንግግራቸው የአፍሪካ አገሮች ለንግድ ልውውጥ በዶላር ላይ ጥገኛ መሆንን መተው እንዳለባቸው አፅንዖት ሰጥተውበታል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...