ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ፣ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
በሚሌኒየም አዳራሽ በተከናወነው በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰበት ሀገረ ስብከታቸው፣ የዕርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ የተናገሩት። ሊቀ ጳጳሱ በሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም. ንግግራቸው፣ ዛሬ ስለ ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ስናገር ማንንም ባለ ዕዳ ለማድረግ አይደለም ካሉ በኋላ፣ ያጠፋን እኛ ነን የጠፋን እኛ ነን፣ ምናልባት ያጠፋፉን ያተኳኮሱን ከውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ከዛ በተረፈ ሁላችንም ባለ ዕዳዎች ነን ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል።
- Advertisement -
- Advertisement -