Saturday, September 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየቱባ ባህላዊ አልባሳት ትርዒት

የቱባ ባህላዊ አልባሳት ትርዒት

ቀን:

ቱባ ባህላዊ አልባሳት ጥንተ መሠረታቸውን ሳይለቁ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስና አገራዊ እሴቶችን ለመጠበቅ፣ የፈትል እመቤት የተሰኘ ድርጅትና ዮድ አቢሲኒያ የባህል አምባሳደር ተቋም፣ በጋራ ለመሥራት ባለፈው ሳምንት ተስማምተዋል፡፡ በዮድ አቢሲኒያ በነበረው የፊርማ ሥነ ሥርዓት አጋጣሚም የፋሽን ትርዒት ቀርቦ ነበር፡፡ ፎቶዎቹ የመሰናዶውን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

የቱባ ባህላዊ አልባሳት ትርዒት | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየቱባ ባህላዊ አልባሳት ትርዒት | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  • ፎቶ መስፍን ሰሎሞን
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...