Friday, July 12, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የክረምቱ ችግኝ ተከላ

ትኩስ ፅሁፎች

‹‹… ሰኔ ደግሞ መጣ ክረምት አስከትሎ

ገበሬው ተነሣ ማረሻውን ስሎ፡፡

ሐምሌም ተከተለ ገባ ዝናብ ጭኖ

ቀንና ሌሊቱን በዝናብ ጨፍኖ፡፡

ነሐሴ ተተካ ኃይለኛው ክረምት

ያወርደው ጀመረ የዝናብ መዓት፡፡…››

አንድ ገጣሚ ‹‹የዓመቱ ወራት›› ብሎ ከመስከረም እስከ ጳጉሜን ያሉትን የኢትዮጵያ 13 ወራትን ገጽታና ባህርያት የገለጸበት ነበር፡፡ ክረምት በመጣ ቁጥር ከአርሶ አደሩ ባሻገር ሌላው ኅብረተሰብ በተለይ ከተሜው በተለያዩ ተቋማት አስተባባሪነት በችግኝ ተከላው ላይ ይሳተፋል፡፡ በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኅበር በሚያስተዳድረው የእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ፣ ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. ከአጋሮቹ አንዱ የሆነውን የፀሐይ ባንክ በመጋበዝ ሠራተኞቹ አገር በቀል ችግኞችን እንዲተክሉ አድርጓል፡፡ ፎቶዎቹ ሁነቱን በከፊል ያሳያሉ፡፡

የክረምቱ ችግኝ ተከላ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየክረምቱ ችግኝ ተከላ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  • ፎቶ መስፍን ሰሎሞን
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች