Saturday, June 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ማኅበራዊበዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠባቂዋ ወጣት ብርቄ ኃይሎም

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠባቂዋ ወጣት ብርቄ ኃይሎም

ቀን:

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተከታዮች ዓይንና ጆሮ ወደ ሃንጋሪ መዲና ቡዳፔስት አቅንቷል፡፡ ይህ የብዙዎችን ትኩረት የሚስበው የሩጫ፣ ውርወራና ዝላይ (ሩውዝ) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ ትገኝበታለች፡፡ ቅዳሜ ነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ተጀምሮ ከሳምንት በላይ በሚዘልቀው ውድድር ኢትዮጵያ  በመካከለኛና በረዥም ርቀት፣ ማራቶንን ጨምሮ በሁለቱም ጾታዎች ለከፍተኛ ውጤት ትጠበቃለች፡፡ ከነዚህ መካከል በ1,500 ሜትር የምትወዳደረዋ የ17 ዓመት ወጣቷ ብርቄ ኃይሎም፣ ልዩ ትኩረት አግኝታለች፡፡ ብርቄ ባለፈው ሰኔ በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ፣ በ1,500 ሜትር ባሸናፊናት ያስመዘገበችው 3 ደቂቃ 54.93 ሰከንድ፣ የዓለምን ከ20 ዓመት በታች ክብረ ወሰንን እንድትጨብጥ አስችሏታል፡፡ ይህም ዞላ በድ ከ38 ዓመት በፊት (እ.ኤ.አ. በ1985) ይዛው የነበረውን ሪከርድ በ44 ሰከንድ ነበር ያሻሻለችው፡፡ ይህንን ተከትሎ ኦሊምፒክስ ዶትኮም በዘንድሮው የቡዳፔስት የዓለም ሻምፒዮና ከሚሳተፉ መካከል፣ 10 አትሌቶች – አምስት ወንዶች፣ አምስት ሴቶች – የመጀመርያውን ሜዳሊያ በታላቁ ውድድር ሊያገኙ ይችላሉ ካላቸው አንዷ ብርቄ ኃይሎም ናት፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ በመንግሥት የሚታወጁ ንቅናቄዎችን በተመለከተ ባለቤታቸው ለሚያነሱት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት እየሞከሩ ነው]

እኔ ምልህ? እ... ዛሬ ደግሞ ምን ልትይ ነው? ንቅናቄዎችን አላበዙባችሁም? የምን ንቅናቄ? በመንግሥት...

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...