Saturday, December 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ቱሪዝም ለኢኮኖሚያችንም ሆነ ለኅብረተሰባችን ከዚህ የበለጠ አስፈላጊ ሆኖ አያውቅም››

‹‹ቱሪዝም ለኢኮኖሚያችንም ሆነ ለኅብረተሰባችን ከዚህ የበለጠ አስፈላጊ ሆኖ አያውቅም››

ቀን:

የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሐፊ ዙብራ ፖሎካሽቪሉ ዛሬ መስከረም 16 ቀን የሚከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን አስመልክቶ የተናገሩት፡፡ ቱሪዝም አቅሙ ትልቅ ነው ያሉት ዋና ጸሐፊው፣ በዓለም ቱሪዝም ቀን አጋጣሚ ቱሪዝም ለዕድገት ለመንቀሳቀስ ያለውን አቅም እናሳድግ፣ እንዲሁም እንዲህ ዓይነት ዕድገት ሁሉንም የሚያቅፍ እንዲሆን መትጋት ይገባል ብለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...