Thursday, December 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊከወራት በፊት ሳፋሪኮምን ተቀላቅለው የነበሩት ሔኖክ ተፈራ (አምባሳደር) ሥራቸውን ለቀቁ

ከወራት በፊት ሳፋሪኮምን ተቀላቅለው የነበሩት ሔኖክ ተፈራ (አምባሳደር) ሥራቸውን ለቀቁ

ቀን:

ከሰባት ወራት በፊት የሳፋሪኮም የውጭ ጉዳዮች ዋና ኃላፊና ተቆጣጣሪ ሆነው ተቀጥረው የነበሩት ሔኖክ ተፈራ (አምባሳደር) ሥራቸውን መልቀቃቸው ታወቀ፡፡

የፈረንሣይ፣ ስፔን፣ ፖርቹጋልና ሞናኮ አምባሳደር ሆነው ለሦስት ዓመታት ያገለገሉት ሔኖክ (አምባሳደር) ሥራቸውን እንዳጠናቀቁ፣ የሳፋሪኮም ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኢትዮጵያ ኩባንያ የውጭ ጉዳዮች ኃላፊና ተቆጣጣሪ ሆነው መቀጠራቸው ይታወሳል፡፡

ሔኖክ (አምባሳደር) ‹‹በግል ምክንያት›› በሚል ሥራቸውን በራሳቸው ፈቃድ መልቀቃቸው ከመነገሩ በስተቀር፣ ተጨማሪ ምክንያቶች ስለመኖራቸው እሳቸውን አግኝቶ ለማነጋገር የተደረገው ጥረት አልተሳካም፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አይቴል የስትራቴጂ ለውጥ አካል የሆነውን አዲስ አርማ እና መለዮ ይፋ አደረገ።

በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኤሌክትሮኒክስ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው እና...

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...