‹‹በኢትዮጵያ የሚወጡት የስፖርት መመርያዎች ከሕግ ጋር የሚጣረሱ ናቸው›› ፀጋዬ ደግነህ ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ የጁዶና ጁጂትሱ የሙያ ማኅበር የበላይ ጠባቂ

ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በማኔጅመንትና በአስተዳደር፣ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ አግኝተዋል። በጀርመን መርሴዲስ ቤንዝ በተለያዩ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና ኢንተፕራይዝ አርክቴክቸር ላይ በማኔጅመንትና በበርካታ የሥራ መደቦች ላይ የረዥም ዓመታት ዓለም አቀፍ ተሞክሮ በመቅሰም፣ በአሁኑ ጊዜ በሰው ኃይል የዘላቂ ልማትና የብዝኃነት ማናጀር፣ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ ተጋባዥ ሌክቸረር ናቸው፡፡ ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) በስፖርቱ በጁዶና ጁጂትሱ በስድስተኛ ዲግሪ ዳን ሲኖራቸው፣ ስፖርቱን ወደ ኢትዮጵያ … Continue reading ‹‹በኢትዮጵያ የሚወጡት የስፖርት መመርያዎች ከሕግ ጋር የሚጣረሱ ናቸው›› ፀጋዬ ደግነህ ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ የጁዶና ጁጂትሱ የሙያ ማኅበር የበላይ ጠባቂ