በመመርያና በደንብ የተገደበው የኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት

በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ያላቸው ወደ 200 የሚጠጉ ስፖርቶች እንዳሉ ስፖርት ፖዲየም ይገልጻል፡፡ በኦሊምፒክ መድረክ ያሉት ስፖርቶች ደግሞ በጠቅላላው 40 ሲሆኑ፣ ከእነዚህም 32ቱ በመጪው ሐምሌ በሚካሄደው የፓሪስ 2024 ሰመር ኦሊምፒክ የሚኖሩ ሲሆን፣ ስምንቱ ደግሞ ከሁለት ዓመት በኋላ በሚላኖ ኮርቲና የ2026 ዊንተር ኦሊምፒክ ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል፡፡       አገሮች የሚስማሟቸውን ስፖርቶች የሚያስተዳድሩበት የተለያዩ ሥልቶችን ይከተላሉ፡፡ ይህም የፌዴሬሽን፣ የማኅበር፣ ወይም … Continue reading በመመርያና በደንብ የተገደበው የኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት