‹‹የግሉን ዘርፍ በመዋቅር መለያየት የነበሩ ችግሮችን ከማባባስ ውጪ መፍትሔ አያመጣም›› አቶ ሺበሺ ቤተማርያም፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ

አቶ ሺበሺ ቤተማርያም በኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚ ፖሊሲና ዕቅድ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት ለ36 ዓመታት የዘለቀ የሥራ ልምድ እንዳላቸው ይናገራሉ፡፡ በዕቅድና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በአፍሪካ ፕሮግራሞች ላይ ትኩረት ሰጥተው በሚሠሩ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና የግል ተቋም በሆነው የግብርና እርሻ ልማት ሥራ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሰፊ ልምድ እንዳካበቱ ያስረዳሉ፡፡ በመስከረም 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የአዲስ አበባ … Continue reading ‹‹የግሉን ዘርፍ በመዋቅር መለያየት የነበሩ ችግሮችን ከማባባስ ውጪ መፍትሔ አያመጣም›› አቶ ሺበሺ ቤተማርያም፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ