Tuesday, May 28, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

በግሪክ የተለኮሰው የኦሊምፒክ ችቦና የሚጠብቀው የ5ሺ ኪሜ ጉዞ

ትኩስ ፅሁፎች

በመጪው ሐምሌ ወር የሚካሄደውን የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ አብሳሪ የሚሆነው የኦሊምፒክ ችቦ፣ በጥንታዊው ኦሊምፒክ የትውልድ ቦታ ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በትውፊቱ መሠረት በጥንቃቄ በተቀነባበረ ሥነ ሥርዓት በቆነጃጅቱ ተለኩሷል፡፡ አስቀድሞም የግሪክ ፕሬዚዳንታዊ የክብር ዘብ የሠልፍ ትርዒት አሳይቷል፡፡ ችቦው ከግሪክ አቴንስ ተነስቶ የተለያዩ አገሮችን አቋርጦ ፓሪስ ለመድረስ የ5ሺ ኪሎ ሜትር ጉዞ ይጠብቀዋል፡፡

በግሪክ የተለኮሰው የኦሊምፒክ ችቦና የሚጠብቀው የ5ሺ ኪሜ ጉዞ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርበግሪክ የተለኮሰው የኦሊምፒክ ችቦና የሚጠብቀው የ5ሺ ኪሜ ጉዞ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ፎቶ፡ ዩሮ ኒውስ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች