Wednesday, May 29, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ፍሬከናፍር‹‹ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ አገርን ከምንም ነገር አስቀድመው፣ ያካበቱትን ያላቸውን ሁሉ መስጠትና ማገልገል...

‹‹ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ አገርን ከምንም ነገር አስቀድመው፣ ያካበቱትን ያላቸውን ሁሉ መስጠትና ማገልገል መለያቸው ነው››

ቀን:

የመረጃና ደኅንነት ታላቁ ባለሙያን ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ዜና ዕረፍት ተከትሎ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡ በሦስቱ የኢትዮጵያ መንግሥታት ለስድስት አሠርታት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሰጡት ኮሎኔል አስማማው፣ ለሙያቸው የተሰጡና በዚህም ለኢትዮጵያ ታላቅ አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን ያስታወሰው ተቋሙ፣ ከልጅነት እስከ እስር ቤት የዘለቀ አዲስ ነገር ለመማር፣ ለመፍጠርና ቁልፍ ተግባሮችን ለመሥራት በጥናትና ሙከራ ላይ የተመሠረተ መጋፈጥና በግል ተነሳሽነት ታላላቅ ሐሳቦችን መጀመርና ለፍሬ ማብቃት ዓይነተኛ መለያቸው ነበር ብሏል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[የክቡር ሚኒስትሩ ባለቤት የኬንያው ፕሬዚዳንት ያስተላለፉትን መልዕክት ተመልክተው ባለቤታቸውን በነገር ይዘዋቸዋል]

የኬንያው ፕሬዚዳንት ከሕዝባቸው ለቀረበባቸው ቅሬታ የሰጡትን ምላሽ ሰማህ? እንኳን ምላሻቸውን...

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...