Wednesday, July 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

አምስቱ መርሆዎች

ትኩስ ፅሁፎች

አታስብ፡፡

ካሰብክ ደግሞ አትናገር፡፡

የምታስብና የምትናገር ከሆነ አትፃፍ፡፡

የምታስብ፣ የምትናገርና የምትፅፍ ከሆነ አትፈርም፡፡

የምታስብ፣ የምትናገር፣ የምትፅፍና የምትፈርም (በስምህ የምታሳትም) ከሆነ በሚከተልህ ነገር አትገረም፡፡

         – አረፈ ዓይኔ ሐጐስ ‹‹ፖለቲከኞች እፈሩ ቀልድ እና ቁምነገር››

*****

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች