Friday, March 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ባልትናዓይብና ካሮት

ዓይብና ካሮት

ቀን:

ጥሬ ዕቃዎች

  • 75 ግራም ዓይብ
  • ½ ኩባያ ካሮት የተከተፈ
  • ¼ የሻይ ማንኪያ ጨው
  • 1 የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ
  • ትንሽ ሚጥሚጣ
  • የፐርስሜሎ ቅጠል

አዘገጃጀ

  1. ዓይብና ካሮት ማደባለቅ፤
  2. ጨው፣ ሚጥሚጣና ሽንኩርት ደብልቆ ውስጥ መጨመር፤
  3. በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተዘጋጀውን ድብልቅ በደንብ አዋህዶ የካሮት ቅርፅ እንዲይዝ አድርጎ ማድቦልቦል፤
  4. ቅርፁን እንዲጠብቅ በረዶ ቤት ውስጥ ማቀዝቀዝ፤
  5. የፐርስሜሎውን ቅጠል ከጫፉ በመሰካት ካሮት አስመስሎ ማቅረብ፡፡

ስምንት ሰው ይመግባል፡፡

  • ጽጌ ዑቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984)

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...