ዝግጅት፡- ‹‹ጥራት ምንድነው? እንዴትስ ይተገበራል?›› በሚል ርዕስ ዳንኤል ቅጣው (ፕሮፌሰር) ገለጻ ያቀርባሉ፡፡ ውይይትም ይደረጋል፡፡
ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (አምስት ኪሎ)
ቀን፡- ሐሙስ ሰኔ 29 ቀን 2009 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 11፡00
አዘጋጅ፡- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ
*******
መጻሕፍት ምረቃ
ዝግጅት፡- ‹‹ታሪክ የምትመሰክርልን ካሣ ገብረማርያም›› የተሰኘና በልጃቸው ዶ/ር ስንታየሁ ካሣ የተዘጋጀ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ምረቃ፤
ቦታ፡- ሒልተን አዲስ አበባ
ቀን፡- ቅዳሜ ሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 8፡00
*******
ዝግጅት፡- ‹‹የታኅሳስ 1953 መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ማስታወሻ›› መጽሐፍ ምረቃ
ቦታ፡- ዋቢ ሸበሌ ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቀን፡– ቅዳሜ ሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 11፡00