ዝግጅት፡– ‹‹በእርግጠኝነት መሰለኝ›› የተሰኘው የየኑስ በሪሁን መጽሐፍ ይመረቃል፡፡ የልብ ወለድ አተራረክ ስልት ያለው መጽሐፍ፣ ታሪክንና ነባራዊ ሁኔታን አጣምሮ ያስነብባል፡፡
ቀን፡– ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2010 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 4፡00
ቦታ፡- አዜማን ሆቴል
***
የካርቱን ድግስ
ዝግጅት፡- የቴዲማን ልዩ የካርቱን ድግስ ቤተሰብ ለጥበብ በሚል መጠሪያ ለአራተኛ ዙር ተደግሷል፡፡ አንጋፋው ወጣት የጥበብ ቤተሰቦችን በእርሳስ ካርቱን ሥዕል ይቀርብበታል፡፡
ቀን፡- ሐሙስ መስከረም 4 ቀን
ሰዓት፡- 10 ሰዓት
ቦታ፡- ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል (ካሳንቺስ)
***
የኪነ ጥበብ ምሽት
ዝግጅት፡- ‹‹ሕብረ ትርኢት›› በተሰኘው የኪነ ጥበብ ምሽት ዘጠነኛ ዙር ግጥምን በጃዝ፣ ወግ፣ ተውኔትና ሙዚቃ ይቀርባል፡፡
ቀን፡- ዓርብ መስከረም 5 ቀን
ቦታ፡- ኢትዮጵያ ሆቴል