Monday, October 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ሰስ

ቀን:

ሰስ በተራራማ አካባቢ የሚኖር እንስሳ ነው፡፡ ከአጥቢ እንስሳ የሚመደቡ ሲሆን፣ ምግባቸውም አበባ፣ ሰፋፊ ቀጠል፣ ፍራፍሬና እፀ ተክል ናቸው፡፡ ሰሶች ሳር አይበሉም፡፡

አንድ ሴት ሰስ ከ11 እስከ 16 ኪሎ ግራም ስትመዝን፣ ወንዶቹ ከዘጠኝ እስከ 12 ኪሎ ግራም ይመዝናሉ፡፡ የሁለቱም ቁመት እስከ 82 ሴንቲ ሜትር ይደርሳል፡፡ ቀንዳቸው 10 ሴንቲ ሜትር የሚደርስ ሲሆን፣ 16 ሴንቲ ሜትር የሚደርስ ቀንድ ያላቸውም አሉ፡፡

የእርግዝና ጊዜያቸው ሰባት ወራት ነው፡፡ አንዲት ሰስ በአንድ ጊዜ በአብዛኛው የምትወልደውም አንድ ነው፡፡ አለታማ በሆኑ ተራራማ ስፍራዎች የሚኖሩት ሰሶች፣ የአዳኞቻቸውን መምጣት የመረዳት ችሎታቸው ከፍተኛ ነው፡፡ የኮሽታ ድምፅ ሲሰሙም ለጓደኞቻቸው ምልክት በመስጠት ይታወቃሉ፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...