Friday, March 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ለመመረጡ፣ ለስኬቱ እንዲሁም ይህን ከፍተኛ ኃላፊነት ከነከባድ ተግዳሮቱ ለመቀበል በመብቃቱ እንኳን ደስ...

‹‹ለመመረጡ፣ ለስኬቱ እንዲሁም ይህን ከፍተኛ ኃላፊነት ከነከባድ ተግዳሮቱ ለመቀበል በመብቃቱ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት ለሚስተር ማክሮን ደውዬለት ነበር፡፡››

ቀን:

በዘንድሮው የፈረንሣይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተሸናፊዋ ማሪን ለፔን፣  ከሽንፈታቸው በኋላ በሰጡት መግለጫ የተናገሩት፡፡ ሚያዝያ 29 ቀን 2009 ዓ.ም. በተደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢማኑኤል ማክሮን አዲሱ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ለመሆን የበቁት የቅርብ ተቀናቃኛቸውንና የቀኝ አክራሪ ፓርቲ ብሔርተኛዋን ማሪ ለፔንን ከ66 በመቶ በላይ የምርጫ ድምፅ አግኝተው በማሸነፍ ነው፡፡ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ቃለ መሐላቸውን ቅዳሜ ግንቦት 6 ቀን ይፈጽማሉ፡፡ 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...