Tuesday, May 28, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ባልትናየዶሮ ዳቦ አሠራር

የዶሮ ዳቦ አሠራር

ቀን:

አስፈላጊ   

 • ዶሮ 
 • ሽንኩርት 
 • አዋዜ (በርበሬ)
 • ቅቤ
 • ሎሚ ( ለማጠቢያ )
 • ኮረሪማ 
 • ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል 
 • ጨው

 

ለዳቦው

- Advertisement -
 •  የስንዴ ወይም የፉርኖ ዱቄት 
 •  እርሾ  
 • ስኳር (ካስፈለገ) 
 • ጨው
 • ዘይት 
 • ነጭ አዝሙድ   
 • ጥቁር አዝሙድ 

አዘገጃጀት

 1. ዶሮው  ፀጉሩ  እንዲለቅ  በፈላ ውሃ እየነከሩ  መግፈፍ  እና  ብልቶቹን  አውጥቶ  በሎሚ  መዘፍዘፍ 
 2. ሽንኩርት  በደቃቁ  መክተፍ  እና  መጣድ  እና ውሃውን  ጨርሶ  ጠቆር  ሲል  አዋዜ  እና  ቅቤ  ጨምሮ  ማቁላላት 
 3. የተፈጨ  ነጭ  ሽንኩርት ዝንጅብል  እና ኮረሪማ  ጨምሮ  ሞቅ  ያለ  ውሃ  ጠብ  እያደረጉ  ማቁላላት  
 4. የተዘፈዘፈውን  ዶሮ  አጥቦ  አለቅለቆና  አድርቆ  ቁሌቱ  ውስጥ መጨመር
 5. ዶሮው ውሃ  እንዳይኖረው   ከቁሌቱ  ጋር  ካበሰልነው  በኋላ  ጨውን  አስተካክሎ  ማውጣት

 

ለዳቦው   

 1. እርሾውን ለብ ባለ ውሃ ብርጭቆ ውስጥ መበጥበጥ
 2. ኩፍ ሲልልን ዱቄት፤ ስኳር፤ ጨው፤ ዘይት፤ ነጭ አዝሙድ፤ ጥቁር አዝሙድ በደንብ  አዋህዶ  ማቡካት እናም ኩፍ እስኪል መጠበቅ 
 3. ኩፍ ሲል መጋገርያው ላይ  ግማሹን ሊጥ መዘርጋት እና በስሎ የተዘጋጅውን ዶሮ መገልበጥ  
 4. ከዛም ቀሪውን ሊጥ እላዩ ላይ ገልብጦ በጥንቃቄ መሸፈን እና ማብሰል
  • (ሰዋስው ድረ ገጽ) 
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ለውጭ ባንኮች መከፈት አገር በቀል ባንኮችን ለምን አስፈራቸው?

የማይረጥቡ ዓሳዎች የፋይናንስ ተቋማት መሪዎች ሙግት ሲሞገት! - በአመሐ...

የምርጫ 97 ትውስታ!

በበቀለ ሹሜ      መሰናዶ ኢሕአዴግ ተሰነጣጥቆ ከመወገድ ከተረፈ በኋላ፣ አገዛዙን ከማሻሻልና...

ሸማቾች የሚሰቃዩት በዋጋ ንረት ብቻ አይደለም!

የሸማች ችግር ብዙ ነው፡፡ ሸማቾች የሚፈተኑት ባልተገባ የዋጋ ጭማሪ...

መንግሥት ከለጋሽ አካላት ሀብት ለማግኘት የጀመረውን ድርድር አጠናክሮ እንዲቀጥል ፓርላማው አሳሰበ

የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገልጿል አዲስ አበባ...