‹‹የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና የተንቀሳቃሽ ስልክ ኔትወርክ ጥራት ማነስ፣ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ የሚከናወኑ የፋይናንስ ግብይቶች በተጠቃሚውም በአገልግሎት አቅራቢውም በኩል አስተማማኝ እንዳይሆኑ ከማድረጋቸውም በላይ፣ የፋይናንስ ተቋማት ሰፊ መልክዓ ምድራዊ ሽፋን ያለው የፋይናንስ አገልግሎት ማቅረብ እንዳይችሉ አድርገዋቸዋል፡፡››
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ መስከረም 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ይፋ በተደረገበት ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ