Saturday, June 10, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየሕዝብ ተወካዮች አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ

የሕዝብ ተወካዮች አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ

ቀን:

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ ባልተጠበቀ ሁኔታ የሥራቸውን መልቀቂያ ለኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስገቡ፡፡

አቶ አባዱላ መልቀቂያውን ለኢህአዴግ አስፈጻሚ ኮሚቴ የዛሬ 15 ቀን አካባቢ ያስገቡ ሲሆን አስፈጻሚ ኮሚቴውም መልቀቂያቸውን ተቀብሏቸዋል፡፡

ለፓርላማው በጣም ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለሪፖርተር እንዳረጋገጡት አፈ ጉባዔው መልቀቂያውን ካስገቡ በኋላ እስከትናንት ድረስ በሥራ ገበታቸው ላይ የነበሩ ሲሆን የፓርላማው የአመቱ የሥራ ዘመን መክፈቻው ላይ ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚኖሩ ታውቋል፡፡

በፓርላማው አሠራርና ሥነ ምግባር ደንብ መሰረት መልቀቂያው ለፓርላማው ምልዓተ ጉባዔ ይቀርብና ኢህአዴግ ለፓርላማው የሚያቀርበው እጩ በቦታው ይሾማል፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አያሌ የውኃ “ጠርሙሶች”ን በጫንቃ

መሰንበቻውን በአይቮሪ ኮስት መዲና አቢጃን የምትኖር አንዲት ሴት፣ በሚደንቅ...

ወልቃይትን ማዕከል ያደረገው የምዕራባዊያን ጫና

በትግራይ ክልል የተከሰተው የዕርዳታ እህል ዘረፋ የዓለም አቀፍ ተቋማት...

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...