የማዕከላዊ ስታትስቲካል ኤጀንሲ የ2010 ዓ.ም. የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ይፋ አደረገ፡፡
በዚህ መሠረት የ2010 ዓ.ም. የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ መርሃ ግብር እንደሚከተለው ነው፡፡
ተ.ቁ. |
ቁልፍ ተግባር |
የተግባሩ ዓይነት |
የሚፈጸምበት ጊዜ |
|
አደረጃጀትን ማጠናቀቅ |
የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽንን በዞን፣ በወረዳና በቀበሌ ማቋቋም ማጠናቀቅ |
ጥቅምት 2010 |
የቅስቀሳና ሕዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴዎችን በዞንና በወረዳ ማቋቋም |
ጥቅምት 2010 |
||
|
የሎክስቲክስ ዝግጅት ማካሄድ |
መጠይቆችን መመርያዎችንና ሌሎች ሰነዶችን ማተም |
ከጥቅት እስከ ህዳር 2010 |
የሥልጠናና የቆጠራ ቁሳቁሶችን ወደ ዞንና ወረዳዎች ማጓጓዝ |
ከታህሳስ እስከ ጥር 2010 |
||
|
የሰው ኃይል ምልመላና በጀት ዝግጅት |
የቆጠራ ተቆጣጣሪ ምልመላ ማከናወን |
ከጥቅምት እስከ ህዳር 2010 |
|
ሥልጠናና ቅስቀሳ ማካሄድ |
የቅስቀሳና የሕዝብ ግንኙነት ዘመቻ መጀመር |
ህዳር 2010 |
የሥልጠና ማዕከላት ዝግጅት ማጠናቀቅ |
ከእስከ ህዳር 2010 |
||
የመጀመሪያ ዙር ለዋና አሠልጣኞች ሥልጠና መስጠት |
ከህዳር 25 እስከ 30/2010 |
||
የሁለተኛ ዙር የአሠልጣኞች ሥልጠና ለባለሞያዎች መስጠት |
ከታህሳስ 6 እስከ 18/2010 |
||
ሦስተኛ ዙር የአሠልጣኞች ሥልጠና በክልል ደረጃ ማካሄድ |
ከታህሳስ 25 እስከ ጥር 09/2010 |
||
የቆጣሪዎች ተቆጣጣሪዎች ሥልጠና ማካሄድ |
ከጥር 14 እስከ 27/2010 |
||
|
የቆጠራ/የመረጃ ስብሰባ ሥራ ማካሄድ |
የቆጠራ የመስክ ሠራተኞችን ወደ መስክ ማሰማራት |
ከጥር 28 እስከ 30/2010 |
የቆጠራ ቦታ ድንበር መለየትና የቤተሰቦች ምዝገባ ማካሄድ |
ከየካቲት 1 እስከ 3/2010 |
||
የቆጠራ ዕለት (ልዩ ልዩ የቆጠራ በዓላትን ማካሄድ) |
የካቲት 04 ቀን 2010 |
||
የቤተሰብ አባላትን ቤት ቆጠራ ማካሄድ |
ከየካቲት 05 እስከ 14/2010 |
||
የቆጠራ ቁሳቁሶችን፣ ታብሌቶችና ተያያዥ መሣሪያዎችን መመለስ |
ከየካቲት እስከ መጋቢት 2010 |