Sunday, February 5, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹…መጀመር አለበት፤ መፍጠን አለበት፤ ዳር መድረስ አለበት፡፡ በቃ፡፡ እንደዚህ ብለን መቀጠል አንችልም፡፡...

‹‹…መጀመር አለበት፤ መፍጠን አለበት፤ ዳር መድረስ አለበት፡፡ በቃ፡፡ እንደዚህ ብለን መቀጠል አንችልም፡፡ ሕዝብ እያለቀሰ መልስ እያጣ ምንም ማድረግ እማይቻልበት ዓይነት ሁኔታ ደግሞ እየተፈጠረ [መቀጠል] የለበትም፡፡››

ቀን:

በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የሕዝብ ተሳትፎ ለማረጋገጥ የሚያስችል ጥናት ማዕከሉ ይፋ ባደረገበት መድረክ ላይ የተናገሩት፡፡ የሕዝብን ተሳትፎ ለማረጋገጥ አሁንም ትኩረት ተሰጥቶ ሊሠራ እንደሚገባ የኢፌዲሪ ጥናትና ምርምር ማዕከል መግለጹንና ይህንንም የሚያስችል ጥናት ይፋ መደረጉን በኢቢስ ዜና ላይ በቀረበበት ወቅት፣ ዋና ዳይሬክተሩ ማነቆዎች ያሏቸውንም አውስተዋል፡፡ በተፈለገው ደረጃና በተፈለገው ፍጥነትና ጥልቀት እንዳይሄድ በዋናነት በአስፈጻሚው አካል በኩል የሚፈጠሩ እንቅፋቶች፣ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በአደረጃጀቶች፣ በምክር ቤቶችና በመገናኛ ብዙኃን ያሉ እጥረቶችንም ሳይናገሩ አላለፉም፡፡

 

 

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች

ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...

መንግሥት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያስቆም ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ...