- Advertisement - - Advertisement - ባልትናየማር ሶስ የማር ሶስ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 26, 2017 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች ¼ ኩባያ አናናስ ¼ ኩባያ የሎሚ ጭማቂ ¼ ኩባያ ማር አዘገጃጀት አናናሱን ልጦ በደቃቁ መክተፍ፡፡ የሎሚ ጭማቂና ማሩን ከተከተፈው አናናስ ጋር አደባልቆ ማቀዝቀዝ፡፡ የቀዘቀዘውን የማር ሶስ ከማንኛውም ዓይነት ፍራፍሬ ጋር መቅረብ ይችላል፡፡ አንድ ኩባያ ሶስ ይወጣዋል፡፡ ጽጌ ዕቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984) Previous articleየፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄNext articleየሜትር ታክሲዎች ፈተና - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ ዮናስ አማረ - February 5, 2023 የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት... የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች ኤልያስ ተገኝ - February 5, 2023 ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን... አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ ዳዊት ታዬ - February 5, 2023 አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ... መንግሥት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያስቆም ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ - February 5, 2023 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ...