Wednesday, February 28, 2024
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -

አየር መንገድ ሦስት አዲስ በረራዎች ጀመረ

ተዛማጅ ፅሁፎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሦስት ዓለም አቀፍ በረራዎችን ወደ ኦስሎው ኖርዌይ፣ ቪክቶሪያ ፎልስ ዚምባብዌና አንታናናሪቮ ማዳካስካር በተጠናቀቀው ሳምንት ጀምሯል፡፡ አዲስ የበረራ መዳረሻዎችን መከፈት አስመልክቶ መጋቢት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በአየር መንገዱ የአቪዬሽን አካዳሚ በተካሄው የኮክቴል ግብዣ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ከኖርዌይ፣ ከማዳካስካርና ከዚምባብዌ አምባሳደሮች ጋር ለምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተዘጋጀውን ኬክ ቆርሰው ፅዋቸውን አንስተዋል፡፡

(ፎቶ በዳንኤል ጌታቸው)

spot_img
- Advertisement -spot_img

የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች

- ማስታወቂያ -

በብዛት ከተነበቡ ፅሁፎች