Tuesday, March 28, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ኪንና ባህልምን የት?

ምን የት?

ቀን:

ዐውደ ርዕይ

‹‹የእስከ ወዲያኛው ማኅተም›› የተሰኘ ዐውደ ርዕይ ዓርብ ጥር 23 ቀን 2007 ዓ.ም. ከምሽቱ በ12 ሰዓት በጉራማይሌ የሥነ ጥበብ ማዕከል ይከፈታል፡፡ ሠዓሊ ኃይሉ ክፍሌ ላለፉት ሁለት ዓመታት የሠራቸው ወደ 30 የሚጠጉ ሥዕሎች ይካተታሉ፡፡

******

ሽልማት

ዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር ያዘጋጀው ‹‹ዳሽን የኪነ ጥበብ ሽልማት›› አሸናፊዎች ሽልማት ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከናወናል፡፡ ድርጅቱ ያሰናዳው የመጀመሪያ ዙር ሽልማት በሥነ ጽሑፍ፣ በግጥምና በሥዕል የተወዳደሩ የሚሸለሙበት ነው፡፡

ድርጅቱ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ እንደተገለጸው፣ ከኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር፣ ከሠዓሊያንና ቀራፂያን ማኅበር፣ ከዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የሴቶች የሥነ ጽሑፍ ማኅበርና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ ባለሙያዎች በዳኝነት ተሳትፈዋል፡፡ የሽልማቱ ዕለት አዲሱ የዳሽን ሎጎ የሚተዋወቅበትም ነው፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...