Sunday, December 3, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚመለከት የሚወሰዱ እርምጃዎች ላይ እየተወያየ ነው

የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚመለከት የሚወሰዱ እርምጃዎች ላይ እየተወያየ ነው

ቀን:

በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ በብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ የሚመራው የብሔራዊ ደኅንነትና የክልል ደኅንነት አባላት የሚሳተፉበት ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ ነው፡፡

በስብሰባው ላይ በወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ መወሰድ ባለባቸው እርምጃዎች ላይ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ሲሆን፣ ዛሬ ኅዳር 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ ውሳኔዎቹ ይታወቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በውይይቱ ላይ የክልል ርዕሳነ መስተዳድርና የደኅንነት ኃላፊዎች እየተሳተፉ እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ላጡ ሰዎች 35ኛ ዓመት መታሰቢያ

ያለፍንበትን እያስታወስን በቁርጠኝነት ወደፊት እንጓዝ - በኧርቪን ጄ ማሲንጋ (አምባሳደር) በየዓመቱ...

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...