Friday, September 30, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ባልትናየተደባለቀ ሰላጣ

  የተደባለቀ ሰላጣ

  ቀን:

  ይዘት

  • አንድ ብርጭቆ የተቀቀለ ድንች
  • አንድ ብርጭቆ የተቀቀለ ካሮት
  • አንድ ብርጭቆ የተቀቀለ አተር
  • ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ሸንኩርት
  • ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ፓርሲሊን
  • ግማሽ እግር ሰላጣ
  • ጨው፣ዘይት
  • ቆምጣጤ ወይም የሎሚ ውኃ

  አሠራሩ

  1. ድንቹንና ካሮቱን መቀቀል እንዲሁም አተሩን
  2. ድንቹንና ካሮቱን በሚፈለገው ፎርም ቆርጦ መለካት
  3. አተሩንና ድንቹን ካሮቱንና ሽንኩርቱን አንድ ላይ ደባልቆ እቀዝቃዛ ሥፍራ ላይ ማስቀመጥ
  4. ሰላጣውን እንደ ጎመን በትንሽ በትንሹ መቀንጠስ
  5. ፖርስሪውን ሰላጣውንና ቆምጣጤውን እተቀላቀለው አትክልት ላይ ጨምሮ ጨውን መነስነስ
  6. በሚቀርብበት እቃ ላይ በደንብ አድርጎ ማቅረብ፡፡

  ከምግብ በኋላ

  • የኮክ ቀዝቃዛ ምግብ
  • ሁለት ብርጭቆ የተከተፈ ኮክ
  • ሁለት ሎሚ
  • ስድስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
  • አራት ብርጨቆ ውኃ

  አሠራሩ

  1. የተከተፈውን ኮክ እስኪበስል ድረስ መቀቀል
  2. ስኳሩን መጨመር
  3. አውጥቶ እቀዝቃዛ ሥፍራ ላይ ማስቀመጥና የሎሚውን ውኃ መጨመር
  4. በጣም ሲቀዘቅዝ ማቅረብ

  -ገነት አጥናፉ ‹‹የቤት መሰናዶ በመልካም ዘዴ›› (1955)

   

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img