የገቢ ማሰባሰቢያና ምስጋና
ዝግጅት፡- የገቢ ማሰባሰቢያና ምስጋና ማቅረቢያ
ቦታ፡- ሚሌኒየም አዳራሽ
ቀን፡- መጋቢት 6፣ 2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡- ከቀኑ 7፡30
አዘጋጅ፡- መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል
*****
የፊልም ምርቃት
ዝግጅት፡- የ‹‹ፍቅርና ገንዘብ›› ቁጥር 2 ፊልም ምርቃት
ቦታ፡- ትሮፒካል ጋርደን
ቀን፡- መጋቢት 12፣2007 ዓ.ም.
አዘጋጅ፡- ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን
****
መግለጫ
ዝግጅት፡- ለቴሌቪዥን ድራማ መነሻ ሐሳብ ሕገወጥ ስደትን አስመልክቶ በኬንያና ጂቡቲ ስለተካሄደ ጥናት መግለጫ
ቦታ፡- ሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል
ቀን፡- መጋቢት 9፣2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡- ከ2፡30 ጀምሮ
አዘጋጅ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
****
የመጻሕፍት ቀን
ዝግጅት፡- የመጻሕፍት ሽያጭና ውይይት
ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ዋናው ግቢ
ቀን፡- ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 6፣2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡- ሙሉ ቀን
አዘጋጅ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ
(ፎቶ በመስፍን ሰሎሞን)