ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- ‹‹ዘ ሎንግ ዌይ ቱ ቪክትሪ›› የተሰኘ የሁለተኛው ዓለም ጦርነትን ገፅታ የሚያሳይ የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ
ቀን፡- ሚያዝያ 19፣ 2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 4፡30
ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም አዳራሽ
አዘጋጅ፡- የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል
*****
ክብረ በዓል
ዝግጅት፡- የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማኅበር 55ኛ ዓመት ዝግጅት
ቀን፡- ሚያዝያ 22
ሰዓት፡- 2፡30
ቦታ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል
አዘጋጅ፡- የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማኅበር
*****
የሒሳብ ውድድር
ዝግጅት፡- ከ100 ትምህርት ቤቶች በተውጣጡ 1,000 ተማሪዎች መካከል የሚደረግ የሒሳብ ውድድር
ቀን፡- ሚያዘያ 24
ሰዓት፡- 3፡00
ቦታ፡- ነጃሺ ኢትዮ ተርኪሽ ኢንተርናሽናል ስኩል
አዘጋጅ፡- ነጃሺ ኢትዮ ተርኪሽ ኢንተርናሽናል ስኩል