Monday, October 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ኪንና ባህልምን የት?

ምን የት?

ቀን:

ሐበሻ ባንድና ሲኛት በአሜሪካ

ዝግጅት፡- የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ሙዚቃዎች በመጫወት የሚታወቁት ሲኛት ባንድና በዘመናዊ ሙዚቃ ሥራዎቻቸው የሚታወቁት የሐበሻ ባንድ አባላት በአሜሪካ፣ አሪዞና 21ኛ ዓመቱን በሚያከብረው ካፌ ላሊበላ ሙዚቃዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ ካፌው ላለፉት ሁለት አሠርታት የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግቦች በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎች ያስደምጣሉ፡፡

****

የሥነ ጽሑፍ ምሽት

ዝግጅት፡- ኅብረ ትርዒት በተሰኘው የሥነ ጽሑፍ ምሽት ወግ፣ አጭር ድራማና ግጥም በጃዝ ይቀርባል

ቀን፡- መጋቢት 1 ቀን 2009 ዓ.ም.

ሰዓት፡- 11፡00

ቦታ፡- ኢትዮጵያ ሆቴል

አዘጋጅ፡- ማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴመንት

*****

ዐውደ ርዕይ

ዝግጅት፡- በሙሉጌታ ገብረ ኪዳን የተዘጋጀና በስደት ላይ ያተኮረ ዐውደ ርዕይ ይከፈታል

ቀን፡- መጋቢት 1

ሰዓት፡- 12፡30

አዘጋጅ፡- ጎተ ኢንስቲትዩት

ቦታ፡- ጎተ ኢንስቲትዩት

*****

ማስተካከያ

የካቲት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የአልበም ምርቃት በሚለው ሥር የሜሮን ኩርፉ የአልበም መጠሪያ ‹‹ሜሪ›› ሳይሆን ‹‹ሜሪ ውድድ›› ተብሎ እንዲነበብና የአልበሙ ምርቃት የዳግማ ትንሳዔ ዕለት እንደሆነ እንገልጻለን፡፡ 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...