Saturday, September 30, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹ታላቁ ሩጫችን ግርማ ሞገሳችን››

ትኩስ ፅሁፎች

‹‹ታላቁ ሩጫችን . . .የኛ መለያችን

 ታላቁ ሩጫችን. . . የኛ መገለጫችን

 ታላቁ ሩጫችን. . . ግርማ ሞገሳችን

 የወንዜው    የወንዜው. . . ሳቢሳ››  ድምፃዊው ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ካቀነቀነው የተወሰደ አዝማች ነው፡፡ ለ17ኛ ጊዜ ኅዳር 17 ቀን 2010 ዓ.ም. የተካሄደውና 44 ሺሕ ተሳታፊዎችን ያቀፈው የ10 ኪ.ሜ ሩጫ ባህላዊና ትውፊታዊ፣ ባጠቃላይም ፎክሎራዊ ገጽታዎችን አካትቶ ተከናውኗል፡፡ የብዙዎችንም ቀልብ ገዝቶ ቢያልፍም ሐዘንንም አስከትሏል፡፡ በሩጫው ሒደት 7ኛው ኪ.ሜ ላይና ሩጫው ሲያበቃ የሁለት ሰዎችን ሕይወት በድንገት ወስዷል፡፡ የሩጫውን ሕብራዊ መልክ ፎቶዎቹ ይናገራሉ፡፡

  • ፎቶ በናሆም ተስፋዬ
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች