Monday, December 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ሥነ ፍጥረትየምዕራብ አጋዘን

የምዕራብ አጋዘን

ቀን:

ከአጋዘን ዘር የሚመደበው ሮ አጋዘን፣ የምዕራባውያን አጋዘን በመባልም ይታወቃል፡፡  ወንድ ሮ አጋዘን ቀንዱ ቅርንጫፍ ያለው ሲሆን፣ አንድ ትልቅ ሮ አጋዘን ቁመቱ ከ64 እስከ 89 ሴ.ሜ ሊደርስ ይችላል። ክብደቱ ደግሞ ከ17 እስከ 23 ኪሎ ግራም ይመዝናል። ሮ አጋዘን ሳር በል እንስሳ ሲሆን፣ ከሌሎች ጋር ሲነፃፀር ትንሽ ነው፡፡ መርቃማ ቀይና ወደ ግራጫ ያደላ ቡናማ ቀለምም አለው፡፡

ሮ አጋዘን በአውሮፓ፣ በሜዲትራኒያንና በስካንዲኔቪያን አገሮች፣ በተለይም ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ባላቸው በብዛት ይገኛል፡፡ እንደ ውሻ ዓይነት ድምፅ ያለው ሮ አጋዘን፣ የመኖር ዕድሜው እስከ አሥር ዓመት ነው፡፡

 

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ላጡ ሰዎች 35ኛ ዓመት መታሰቢያ

ያለፍንበትን እያስታወስን በቁርጠኝነት ወደፊት እንጓዝ - በኧርቪን ጄ ማሲንጋ (አምባሳደር) በየዓመቱ...

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...