የሥዕል ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- ‹‹ነጻና ንፁህ›› የተሰኘው የይስሐቅ ሳህሌ የሥዕል ዐውደ ርዕይ ባለፈው ሳምንት ተከፍቷል፡፡ ለቀጣይ ሁለት ወራትም ለሕዝብ እይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ቦታ፡- ጋለሪኣ ቶሞካ
አዘጋጅ፡- ጋለሪኣ ቶሞካ
*******
ዝግጅት፡- ‹‹መስመሮች መካከል›› የተሰኘው የፓትሪክ ሊንግ የሥዕል ዐውደ ርዕይ ይታያል
ቀን፡- ከጥር 25 እስከ የካቲት 8 ቀን 2009 ዓ.ም.
ቦታ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ ጋለሪ
አዘጋጅ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ
*******
የሙዚቃ ትርኢት
ዝግጅት፡- ‹‹አንድ ፍቅር›› የተሰኘ የሙዚቃ ትርኢት ለቦብ ማርሌ 75ኛ ዓመት መታሰቢያ ይቀርባል፡፡
ቀን፡- ጥር 26 ቀን 2009 ዓ.ም.
ቦታ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ ግቢ
አዘጋጅ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ
*******
ውይይት በ‹‹አዙሪት›› ላይ
ዝግጅት፡- ‹‹አዙሪት›› በተሰኘው ረጅም ልብወለድ ላይ የሚካሄድ ውይይት
የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይና ሽያጭ
ቀን፡- ቅዳሜ ጥር 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8 ሰዓት
ቦታ፡- ትራኮን ሕንፃ (ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት)
አዘጋጅ፡- ክብሩ፣ ሊትማንና እነሆ መጻሕፍት