Sunday, October 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ሥነ ፍጥረትበደመ ነፍስ የሚመሩት ጉንዳኖች ጥበብ

በደመ ነፍስ የሚመሩት ጉንዳኖች ጥበብ

ቀን:

ስለጉንዳኖች ጥበብ በድረ ገጹ የዘገበው ጄደብሊው ዶትኦርግ፣ አንዳንድ  ተመራማሪዎችን ጠቅሶ እንዳመለከተው፣ በዓለም ላይ ያሉት ጉንዳኖች ብዛት ከሰው ልጆች በ200 ሺሕ እጥፍ እንደሚበልጥ ይገምታሉ። እነዚህ ሁሉ ጉንዳኖች በምድር ላይ ወይም አፈር ውስጥ ሥራቸውን በትጋት ያከናውናሉ። ጉንዳኖች በቡድን የተደራጁ ሲሆኑ አብዛኞቹ የጉንዳን ሠራዊት ንግሥቶች፣ አውራዎችና ሠራተኛ ጉንዳኖች ተብለው የሚጠሩ ሦስት የጉንዳን ዓይነቶችን ያቀፉ ናቸው።

በሠራዊቱ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ ጉንዳን ለሁሉም የጋራ ጥቅም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል። በደቡብ አሜሪካ የሚገኘውን ቅጠል በጣሽ ጉንዳን እንደ ምሳሌ እንውሰድ፤ ይህ ጉንዳን በጣም የተዋጣለት አትክልተኛ ነው ሊባል ይችላል። መሬት ውስጥ የተከለው ፈንገስ ለምግብነት የሚውል ብዙ ምርት እንዲሰጠው ሲል ማዳበሪያ ያደርግለታል፣ ወደ ሌላ ቦታ ያዛውረዋል እንዲሁም ይገርዘዋል።

ተመራማሪዎች፣ ይህ የተዋጣለት ‹‹አትክልተኛ›› ሥራውን የሚያከናውነው ሠራዊቱ የሚያስፈልገውን የምግብ መጠን ከግምት በማስገባት መሆኑን ደርሰውበታል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...