Friday, September 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜና​ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔያቸውን አሳወቁ

​ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔያቸውን አሳወቁ

ቀን:

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቢኔያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው በሙሉ ድምፅ ፀደቀላቸው፡፡ ባሉበት የቀጠሉና አዳዲስ የካቢኔ አባላት የሚከተሉት ናቸው፡፡

ባሉበት የቀጠሉ

 1. አቶ ደመቀ መኮንን፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
 2. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፦  የመከላከያ ሚኒስትር
 3. አቶ ካሳ ተክለብርሃን፦ የፌዴራል ጉዳዮችና አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ሚኒስትር
 4. ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል፦ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 
 5. አቶ አህመድ አብተው፦ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
 6. አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ፦ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 
 7. ዶክተር ይናገር ደሴ፦ የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
 8. አቶ ጌታቸው አምባዬ፦ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
 9. አቶ አስመላሽ ወልደሥላሴAnchor፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር 

አዲስ የካቢኔ አባላት

 1. ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
 2. አቶ ታገሰ ጫፎ፦ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር 
 3. ዶክተር አብረሃም ተከስተ፦ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር 
 4. ዶክተር በቀለ ጉላዶ፦ የንግድ ሚኒስትር 
 5. ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ፦ የእንሰሳትና የዓሳ ሀብት ልማት ሚኒስትር 
 6. ዶክተር ኢያሱ አብረሃ፦ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር 
 7. ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፦ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 
 8. አቶ አህመድ ሺዴ፦ የትራንስፖርት ሚኒስትር 
 9. ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር 
 10.  ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፦  የኮንስትራክሽን ሚኒስትር 
 11. ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፦ የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር
 12.  አቶ ሞቱማ መቃሳ፦ የማዕድን፣ የነዳጅናየ ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር 
 13.  ዶክተር ገመዶ ዳሌ፦ የአካባቢ ደን ልማትና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
 14.  ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም፦ የትምህርት ሚኒስትር
 15. ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ፦ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር  
 16.  ዶክተር ግርማ አመንቴ፦ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር 
 17.  ዶክተር ሒሩት ወልደማርያም፦  የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
 18.  ወ/ሮ ደሚቱ ሃምቢሳ፦  የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
 19.  አቶ ርስቱ ይርዳው፦ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር 
 20.  አቶ ከበደ ጫኔ፦ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ኃላፊ ሚኒስትር
 21.  ዶክተር ነገሪ ሌንጮ፦ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር 

በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለተለያዩ ኃላፊዎች በሚኒስትር ደረጃ ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሠረት፦ 

 1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
 2. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ ማኅበራት ጉዳዮች አስተባባሪ
 3. አቶ ተፈራ ደርበው፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ
 4. ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ በማድረግ የሚኒስትር ማዕረግ ሹመት መስጠታቸው ታውቋል።

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...