Friday, September 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍርፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር

ቀን:

‹‹የተከሰተው የሰላም መደፍረስና የህሊና ስብራት ቀላል ስላልሆነ ሰላሙ አስተማማኝ እስኪሆንና የህሊና ስብራቱም ተጠግኖ እስኪሽር ድረስ በሰላም መጠናከር ዙሪያ መጠነ ሰፊ የሆነ ሥራ መሥራት ይኖርብናል፡፡››

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የጥቅምት ጉባኤ ጥቅምት 12 ቀን 2009 ዓ.ም. ሲከፈት፣ ወቅታዊውን የአገሪቱን ሁኔታ በተመለከተ የተናገሩት፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ በመክፈቻ ንግግራቸው፣ ‹‹በአገሪቱ የተከሰቱ ግጭቶችና ሁከቶች ለዘለዓለም ተፈቃቅረውና ተዋደው ለዘመናት በአንድነት የኖሩትን የአገራችን ሕዝቦች እርስ በርስ እንዲቃቃሩ ከማድረጉም ባሻገር የሕይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት አስከትሏል፣ የልማት አውታሮችን ጎድቷል፣ ብዙ ዜጎችን ያለ ሥራ አስቀርቷል፣ በሕዝቦች መካከል የህሊና ስብራት ፈጥሯል፡፡ ይህ ለቤተ ክርስቲያናችንም ሆነ ለአገራችን አሳዛኝ ክስተት ነው፤›› ብለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...