Tuesday, February 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊየኢንጂነር ኃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ

የኢንጂነር ኃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ

ቀን:

ከአባታቸው አቶ ሻውል ግዛውና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታ ሮቢ መጋቢት 26 ቀን 1928 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ቀበና አካባቢ የተወለዱት ታዋቂው ፖለቲከኛ ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት ማክሰኞ ጥቅምት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ በቀብር ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ በተወካያቸው አማካይነት የአበባ ጉንጉን ያኖሩ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ ኢንጂነር ኃይሉ ባለትዳርና የስድስት ልጆች አባት ነበሩ፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...