ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለ38 ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መስጠታቸውን፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2009 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ፣ ፕሬዚዳንቱ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 71 ቁጥር 6 መሠረት ስማቸውና ማዕረጋቸው ከታች ለተዘረዘረው ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መስጠታቸውን አስታውቋል፡፡
ሌተናል ጄኔራልነት የተሰጣቸው
- ሜ/ጄኔራል ገብራት አየለ ቢጫ
ሜጀር ጄኔራልነት የተሰጣቸው
- ብ/ጄኔራል መሓመድዒሻ ዘይኑ ትኩዕ
- ብ/ጄኔራል ሓለፎም እጅጉ ሞገስ
- ብ/ጄኔራል ማሾ በየነ ደስታ
- ብ/ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ወንድምሁነኝ
- ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና
- ብ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን ሀተኡ
- ብ/ጄኔራል ገብረሚካኤል በየነ ተድላ
- ብ/ጄኔራል ደስታ አብቼ አገኖ
- ብ/ጄኔራል ደግፌ በዲ ዱጋዬ
- ብ/ጄኔራል ይመር መኮንን ዓሊ
- ብ/ጄኔራል አጫሉ ሸለመ መርጋ
- ብ/ጄኔራል አቤል አየለ አልቶ
ብርጋዴር ጄኔራልነት የተሰጣቸው
- ኮሎኔል አዲሱ ገብረየሱስ ገብረዮሐንስ
- ኮሎኔል ኪዱ ዓለሙ አሰጉ
- ኮሎኔል ብርሃኑ ጥላሁን በርሄ
- ኮሎኔል ግርማ ከበበው ቱፋ
- ኮሎኔል አድማሱ ዓለሙ ወልደሰንበት
- ኮሎኔል ተክላይ ኪዳነ ተድላ
- ኮሎኔል ሲሳይ ውብለኔ መኮንን
- ኮሎኔል ጀማል መሐመድ ይማም
- ኮሎኔል አበበ በየነ ዓለሙ
- ኮሎኔል ተገኝ ለታ ሽኔ
- ኮሎኔል ታደሰ መኩሪያ ዘሪሁን
- ኮሎኔል መብራህቱ ወልደ አረጋይ አሱ
- ኮሎኔል ለታይ መስፍን ትኩዕ
- ኮሎኔል ክንዱ ገዙ ተገኝ
- ኮሎኔል ደምሰው አመኑ ፋፋ
- ኮሎኔል ሰመረ ገብረ እግዚአብሔር ክፍሎም
- ኮሎኔል መልአኩ ሽፈራው ጥሩነህ
- ኮሎኔል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
- ኮሎኔል ዘመነ ክፍለ ገብረ መድኅን
- ኮሎኔል ሙሉዓለም አድማሱ ካህሱ
- ኮሎኔል ጉዕሽ ገብረ ገብረዋህድ
- ኮሎኔል ይልማ መርዳሳ ኞጳ
- ኮሎኔል ዓለማየሁ ጌታቸው ጀምበሬ
- ኮሎኔል ጥሩየ አሰፌ አበራ
- ኮሎኔል ጀሃድ ጀማል አህመድ