Friday, July 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናመሪ የሌለው አመፅ ኢትዮጵያን ወዴት ይወስዳታል?

መሪ የሌለው አመፅ ኢትዮጵያን ወዴት ይወስዳታል?

ቀን:

ኢትዮጵያ በታሪኳ በተለያዩ አብዮቶች፣ የመንግሥት ለውጦችና የእርስ በርስ ግጭቶች ያስተናገደችው በዋናነት መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት በማለም ቢሆንም፣ በፖለቲካው መስክ የተሰማሩ ተንታኞች ግን የመጣው ለውጥ ከወደቀው ኃይል የተሻለ አይደለም የሚል ክርክር ያቀርባሉ፡፡ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት እነዚህ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች ወይ መሪ አልነበራቸውም፣ አሊያም በመሪነት የተሰየሙት ሰዎች ለውጡ መሠረታዊና የሕዝቡን ወሳኝ ጥያቄዎች እንዲመልስ ለማድረግ የሰጡት አመራር የሚያስችል አልነበረም በማለት ያስረዳሉ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ላይ የተነሱ ተቃውሞዎችና አመፆች የሕዝብ ጥያቄዎችን ያንፀባረቁ ቢሆንም፣ መሪ አልባ እንደሆኑና ጥያቄዎቹም አንድነት የጎደላቸውና ምላሽ ለመስጠትም አዳጋች እንደሆኑ የሚቀርቡ ክርክሮች አሉ፡፡ አንዳንዶች በዚህም ምክንያት አገሪቷ ከታሪኳ እንዳልተማረች ይተቻሉ፡፡ ይህንና መሰል ጉዳዮችን በተመለከተ ዮሐንስ አንበርብር ያጠናቀረውን ዘገባ ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አቶ ሰብስብ አባፊራ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

ከአዋጅና መመሪያ ውጪ ለዓመታት ሳይካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ...

ቀጣናዊ ገጽታ የያዘው የኢትዮ ሶማሊያ ውዝግብ

ከአሥር ቀናት ቀደም ብሎ በተካሄደው የፓርላማ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ፣...

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በዓረቦንና የጉዳት ካሳ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉን ተቃወሙ

በአዲሱ ተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ውስጥ የኢንሹራንስ ከባንያዎች ለሚሰበስቡት...