በብራዚሏ ሪዮ ዲ ጄኔሮ ከተማ ባለፈው ዓርብ ሐምሌ 29 ቀን 2008 ዓ.ም. የተጀመረው 31ኛው ኦሊምያድ የአትሌቲክስ ውድድር የሚጀመረው ነሐሴ 6 ቀን ነው፡፡ የአትሌቲክስ ውድድር ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር እንዲህ ቀርቧል፡፡
ቀን |
በኢትዮጵያ ሰዓት |
ፆታ |
የውድድሩ ዓይነት |
ዙር |
ተወዳዳሪዎች |
06/12/08 ዓርብ |
ከቀኑ 10፡10 |
ወ |
800 ሜ |
ማጣሪያ |
መሀመድ አማን |
ከቀኑ 11፡10 |
ሴ |
10,000 ሜ |
ፍፃሜ |
አልማዝ አያና፣ ገለቴ ቡርቃ፣ ጥሩነሽ ዲባባ |
|
ከሌሊቱ 8፡30 |
ሴ |
1500 ሜ |
ማጣሪያ |
ገንዘቤ ዲባባ፣ ዳዊት ስዩም፣ በሱ ሳዶ |
|
07/12/08 ቅዳሜ |
ከቀኑ 10፡05 |
ሴ |
3000 ሜ መሰ |
ማጣሪያ |
ሶፊያ አሰፋ፣ ህይወት አያሌው፣ እቴነሽ ዲሮ |
ከሌሊቱ 9፡25 |
ወ |
10,000 ሜ |
ፍፃሜ |
ይግረም ደመላሽ፣ ታምራት ቶላ፣ አባዲ ሃዲስ |
|
ከሌሊቱ 10፡05 |
ወ |
800 ሜ |
ግማሽ ፍፃሜ |
መሀመድ አማን |
|
08/12/08 እሑድ |
ከቀኑ 9፡30 |
ሴ |
ማራቶን |
ፍፃሜ |
ትዕግስት ቱፋ፣ ማሬ ዲባባ፣ ትርፌ ፀጋዬ |
ከሌሊቱ 9፡30 |
ሴ |
1500 ሜ |
ግማሽ ፍፃሜ |
ገንዘቤ ዲባባ፣ ዳዊት ስዩም፣ በሱ ሳዶ |
|
09/12/08 ሰኞ |
ከቀኑ 10፡25 |
ወ |
3000 ሜ መሰ |
ማጣሪያ |
ታፈሰ ሰቦቃ፣ ጫላ በዩ፣ ኃ/ማርያም አማረ |
ከቀኑ 11፡15 |
ሴ |
3000 ሜ መሰ |
ፍፃሜ |
ሶፊያ አሰፋ፣ ህይወት አያሌው፣ እቴነሽ ዲሮ |
|
ከሌሊቱ 10፡25 |
ወ |
800 ሜ |
ፍፃሜ |
መሀመድ አማን |
|
10/12/08 ማክሰኞ |
ከቀኑ 9፡30 |
ሴ |
5000 ሜ |
ማጣሪያ |
አልማዝ አያና፣ ሰንበሬ ተፈሪ፣ አባብል የሻነህ |
ከቀኑ 10፡30 |
ወ |
1500 ሜ |
ማጣሪያ |
አማን ወጤ፣ መኮንን ገ/መድህን፣ ዳዊት ወልዴ |
|
ከሌሊቱ 10፡30 |
ሴ |
1500 ሜ |
ፍፃሜ |
ገንዘቤ ዲባባ፣ ዳዊት ስዩም፣ በሱ ሳዶ |