ዝግጅት፡- ኮሜዲያንና የቶክ ሾው አዘጋጅ የነበረው አለባቸው ተካ ኅልፈት 13ኛ ዓመት በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ይዘከራል፡፡
ቀን፡- ጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 11፡00
ቦታ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
* * *
የሥዕል ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- የሠዓሊት ዓይናለም ገብረማርያም ሥራዎች ዐውደ ርዕይ ይከፈታል፡፡ ዐውደ ርዕዩ ለ15 ቀናት ለዕይታ ክፍት ነው፡፡
ቀን፡- ጥር 10
ቦታ፡- አዲስ አበባ ሙዚየም
* * *