Monday, October 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ባልትናድፎ ዳቦ አገጋገር

  ድፎ ዳቦ አገጋገር

  ቀን:

  አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች

  • 3 ኪሎ የስንዴ ዱቄት (ፍርኖ ዱቄት)
  • 4 የሻይ ማንኪያ እርሾ
  • 2 የሻይ ማንኪያ ስኳር (ካስፈለገ)
  • ዘይት እንዳስፈላጊነቱ
  • 1 የሻይ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
  • 1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
  • 1 የሻይ ማንኪያ ሰሊጥ
  • የኮባ ቅጠል

  አሠራር

  1. እርሾውን ለብ ባለ ውኃ አድርጎ ብርጭቆ ውስጥ መበጥበጥ
  2. ኩፍ ሲል ዱቄት፣ ስኳር፣ ጨው፣ ዘይት፣ ነጭ አዝሙድና ጥቁር አዝሙዱን አዋህዶ ማቡካትና ኩፍ እስኪል መጠበቅ
  3. መጋገሪያው ላይ የኮባ ቅጠሉን አንጥፎ ኩፍ ያለውን ሊጥ እላዩ ላይ መገልበጥ
  4. በቅጠል ከመሸፈኑ በፊት ሰሊጡን ከላይ መነስነስ፣ በድጋሚ ኩፍ ሲል ቅጠሉን ከላይ መሸፈንና አየር እንዳይገባው ገጥሞ ከድኖ ከላይም ከታችም በሚገባ ማብሰል

  (ባህላዊ ምግቦችና አሠራራቸው)

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img